እንኳን ለአምራችነት ቀን አደረሳችሁ!
እንኳን ለአምራችነት ቀን አደረሳችሁ!በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአምራችነት ቀን በድምቀት ተከበረ።ጷጉሜ 4/2015 ዓ.ም(ሀይሌ ግራንድ ሆቴል)በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ “ኢትዮጵያ የራሷ ብራንድ ይገባታል!” በሚል መሪ ቃል የምክክርና ኤግዚቢሽን…
እንኳን ለአምራችነት ቀን አደረሳችሁ!በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአምራችነት ቀን በድምቀት ተከበረ።ጷጉሜ 4/2015 ዓ.ም(ሀይሌ ግራንድ ሆቴል)በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ “ኢትዮጵያ የራሷ ብራንድ ይገባታል!” በሚል መሪ ቃል የምክክርና ኤግዚቢሽን…
የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በ2015 የበጀት አመት አበረታች ውጤት ማስመዝገቡን የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ ገለጹ፡፡በዛሬው እለት በኢንዱስትሪው የ2015 ዓ.ም አፈፃፀም…
የአዳማ ግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ግሩፑ የተሻለ አፈፃፀም እንዲያስመዘግብ የላቀ ሚና እንደተጫዋተ ተገለፀ።ነሐሴ 22/2015 ዓ.ም(አዳማ)የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ ግሩፑ የተሻለ…
ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በተጠናቀቀው በ2015 የበጀት አመት ትርፍ ማስመዝገብ መጀመሩ ተቋሙ ተስፋ ሰጪ ጎዳና ላይ እንደሚገኝ የሚያሳይ መሆኑን የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር…
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በ2016 በጀት አመት የተያዘው እቅድ እንዲሳካ አመራሩና መላው ሰራተኛ ርብርብ ማድረግ እንደሚጠበቅበት የግሩፑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ አሳሰቡ፡፡በዛሬው እለት የግሩፑ…
አመሰራርትና ማንነት የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ከተመሠረተ በኋላ የሀገሪቱን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ የራሳቸውን አወንታዊ ለውጥ ማምጣት የሚችሉና የተለያዩ የኢንጂነሪንግ ኢንዱትሪዎች አቋቁሟል፡፡ ከእነዚህም ኢንዱስትዎች አንዱ የሆነው የብረታ…
የኢንዱስትሪዉ አጭር ታሪክ ኢንፍራስትራክቸር ማሽነሪ ኢንጅረንግ ኢንዱስትሪ ከብሾፍቱ አውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ ከ2004 ሐምሌ ወር እራሱን ችሎ በደ/ብርሃን ከተማ በንዕሱ ኢንዱስትሪ የተቋቋመ ስሆን የኢንዱስትሪው ዓሇማ በሃገርቱ እጥረት…
አመሰራርትና ማንነት በ2003 ዓ.ም የብኢኮ እንዱ ኢንዱስትሪ ሆኖ የተቋቋመ ሲሆን የከፍተኛ ቴክኖሎጂ ምርቶችን በማምረት ተግባር ላይ የተሰማራ ተቋም ነዉ፡፡ ለኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች በግብዓትነት የሚያገለግሉ የሬዲዮ ሰርኪዩት…
አመሰራርትና ማንነት እ.ኤ.አ ከ1945 ዓ.ም ጀምሮ የተጠነሰሰው ይህ ተቋም አዲስ ማሽን ኢንጂነሪንግ እና ህብረት ማሽን ቱልስ ኢንጂነሪንግ ከምፕሌክስ በሚሉ ልዩ ልዩ ስያሜዎች በቀድሞ የሀገር መከላከያ…
አመሰራርትና ማንነት በመንግስት የልማት ድርጅቶች ኤጀንሲ ስር ሲተዳደር የነበረው የያኔው ኢትዮ ፕላስቲክ ፋብሪካ ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ በመንግስት ውሳኔ ወደ ብኢኮ ከገቡ የተለያዩ ኢንዱስትሪዎች መካከል አንዱ…
አመሰራርትና ማንነት በፓወር ኢንጂነሪንግ ቴክኖሎጂ ልማት የሚገኝ ዕዉቀት፣ አስተሳሰብና ክህሎት ለፓወር ኢንዱስትሪ ልማትና አገልግሎት ማዋል በሚል መርህ ለሃይል ማመንጫ፣ ለሃይል ማስተላለፊያ፣ ለሃይል ማሰራጫና ቁጠባ የሚያገለግሉ…
አመሰራርትና ማንነት ፕሮጀክት 40720 የሚል ስያሜ የነበረዉ ሲሆን በ2002 ዓ.ም ቢሾፍቱ አዉቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ በመባል ወደ ብኢኮ የተቀላቀለ ኢንዱስትሪ ነዉ፡፡ ኢንዱስትሪዉ ራሱን ወቅቱና ጊዜዉ ካወጣቸዉ የቴክኖሎጂ…
አመሰራርትና ማንነት በመንግስት የልማት ድርጅቶች ኤጀንሲ ስር ሲተዳደር የነበረውና ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ በመንግስት ውሳኔ ወደ ብኢኮ ከገቡ የተለያዩ ኢንዱስትሪዎች መካከል አንዱ አቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ…
አመሰራርትና ማንነት ናዝሬት ትራክተር ፋብሪካ (ናትፋ) በመባል ይጠራ የነበረ ሲሆን በ2002ዓ.ም አዳማ የእርሻ መሳሪያዎች ኢንዱስትሪ በሚል ስያሜ ወደ ብኢኮ የተቀላቀለ ኢንዱስትሪ ነዉ፡፡ የሃገራችን የግብርናዉ ዘርፍ…