ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ወደ ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ተላለፈ።

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ወደ ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ተላለፈ።
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ዳይሬክተሮች ቦርድ በተሰጠው ስልጣን መሰረት የመንግስት የልማት ድርጀቶችን በአንድ ላይ በባለቤትነት በመያዝ በዘመናዊነት እና በላቀ የኩባንያ አስተዳደር ሙያ ለመምራት እና ለማስተዳደር ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕን በሆልዲንግ ኩባንያው ባለቤትነት ስር እንዲተዳደር ወስኗል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *