ራዕይ፣ ተልእኮ እና እሶቶች

ራዕይ

 • 2022 ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ጉሩፕን የሚተማመኑበት አምራች እና የዘርፉ የልህቀት ምህዋር ማድረግ

ተልዕኮ

 • የአምራች ኢንዳስትሪው እና የአገልግሎት ዘርፉን እድገት የሚያፋጥኑ ቴክኖሎጂዎችን ማበልፀግና ማስተላለፍ
 • ከፍተኛ የገበያ ክፍተት ያስከተሉ፣ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ የሚጠይቁ እና ለሀገራዊ የኢኮኖሚ ልማት ከፍተኛ ሚና ያላቸውን ገቢ ምርቶች በሀገር ውስጥ እያመረቱ መተካት
 • የማምረቻና አገልግሎት መስጫ ፕላንቶችን ዲዛይን ማድረግ፣ ማምረት፣ መገንባት፣ ማደስ እና ማሻሻል
 • የምናመርታቸውን ምርቶችና የምንሰጣቸውን አግልግሎቶችን ለውጭ ገበያ ተደራሽ በማድረግ

እሴት

 • ደንበኛ ተኮርነት
 • ጥራት
 • ታማኝነት
 • ቅልጥፍና
 • ኢኖቬሽን
 • ውጤታማነት
 • ቡድን ስራ

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *