የኢንፍራስትራክቸርና ኢንጂነሪንግ ማሽነሪ ኢንዱስትሪ

የኢንዱስትሪዉ አጭር ታሪክ

ኢንፍራስትራክቸር ማሽነሪ ኢንጅረንግ ኢንዱስትሪ ከብሾፍቱ አውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ ከ2004 ሐምሌ ወር እራሱን ችሎ በደ/ብርሃን ከተማ በንዕሱ ኢንዱስትሪ የተቋቋመ ስሆን የኢንዱስትሪው ዓሇማ በሃገርቱ እጥረት የሚታይባቸው ሇኢንፍራስትራክቸር ግንባታ አገልግሎት የሚሠጡ ማሽነሪዎች በዘርፉ እጥረት እንዳይፈጠር የገበያ ክፍተትን መሙላት የሚያስችል ስራዎችን ሇማከናወን የተቋቋመ ነው፡፡

በዚህም መሠረት ይህን ተልዕኮ ሇመወጣት በሦስት ሳይቶች የተሇያዩ ቁመና እና የHorse Power ያላቸው ማሽነሪዎች ሇመገጣጠምና ሇማምረት እንዲቻል ሇማቋቋም የሚያስችለ ስራዎች የተሰሩ ሲሆን ኢንዱስትሪው ሦስት (03) ሳይቶች ያለት  ሲሆን እነሱም በ ደ/ብርሃን ከባድ ማሽነሪ መገጣጠሚያና ማምረቻ ፋብሪካ፣ ውቅሮ ከፍተኛና መካከሇኛ ማሽነሪ ማምረቻና መገጣጠሚያ ፋብሪካ እንዲሁም ሳሪስ የሚገኘው የኢንጅነሪንግ ቱልስ ፋብሪካ ይገኛለ፡፡ ደ/ብርሃን የሚገኘው ፋብሪካዎች የተሇያዩ ማሽኖች ማሇትም  ግሬደር፣ ዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ሎደር  እና  ሮሇር  የመሳሰለትን  ሇኮንስትራክስን  አገልግሎት የሚውል Earth moving machine የተወሰኑ አካላትን የመገጣጣም ሥራ ተሰርቷል እንዲሁም ፎርም ወርክ ስካፎልድንግ ፋብሪካ በፕሮጀክት ደረጃ እየተቋቋመ ሲሆን የፕሮጀክቱ ዓሇማ  ደግሞ ዘመናዊ የግንባታ ስራዎች አስፈላጊ የሆኑ የግንባታ ኢኩፕመንት በማምረት ዘመናዊ የግንባታ አሰራሮች እንዲኖሩ የሚያደርግ የቴክኖሎጂ አቅምን በማዳበር የግንባታ ስራዎች ቀልጣፋና የጥራት ደረጃዎችን ማሳደግ ይሆናል፡፡

በሣርስ ኢንጅነሪንግ ቱልስ ፋብሪካ ደግሞ የተሇያዩ ፕላንቶች ማትሇም ሇመንገድ ስራ አገልግሎት ግብዓት ማምረቻ እንዲሁም ሇግንባታ  የሚያገሇግል እንደ ክሬቸር ፕላንት፣ ኮንክሪት ባቺንግ ፕላንት የማረት ስራ የተሠራበት እና አሁንም ተጨማሪ ምርቶች እየተመረተ ይገኛል፡፡

በትግራይ ክልል በውቅሮ  የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ፋብሪካ በፕሮጀክት ደረጃ ያሇ ሲሆን የፋብሪካው ዓሇማ የተሇያዩ አነስተኛ አቅም ያላቸው ማሽነሪዎች በማመረት በሃገር ውስጥ የኮንስትራክሽን ዘርፍን ማዘመን የስራ ቅልጥፍና ማሳደግ ሲሆን እስካሁን ድረስ በፕሮጀክት ፌዝ ላይ ይገኛል፡፡

በአጠቃላይ ኢንዱስትሪው በተቋቋመ ጥቂት ጊዜ ማሇትም ወደ 9 ዓመት ቢሆንም ባሳሇፉት ጊዜያቶች ውስጥ የተሰሩ ሥራዎች 1784 የሚበልጡ የኮንስትራክስን ማሽነሪዎች ሲሆን በፕላንት ደረጃ ደግሞ 38 ይሆናል፡፡ በተጨማሪም የኢንዱትሪው የሰው ኃይል ከ60 ወደ 836 ቋሚ ሠራተኞችና  276       ያክል ኮንትራት ጊዜያዊ በጥቅለ 1112 ያደገበት በመሆኑ የሥራ አጥ ቁጥን በመቀነሱ የራሱን አስተዋፆ ያበረከተሲሆን አሁንም በደ/ብርሃን ከተማ ማህበራዊ ኃሇፊነት ከመወጣት አንፃር የተሇያዩ የደ/ብርሃን ቀበሌዎች እንዲሁም የእምነት ተቋማትን ማሽኖችን ሇመንገድ ስራዎች እንዲጠቀሙ ተደርጓል፡፡

ኢንፍራስትራክቸር ማሽነሪ ኢንጅረንግ ኢንዱትሪ ከብሾፍቱ አውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ ከ2004 ሐምሌ ወር እራሱን ችሎ በደ/ብርሃን ከተማ በንዕሱ ኢንዱስትሪ የተቋቋመ ስሆን የኢንዱስትሪው ዓሇማ  በሃገርቱ እጥረት የሚታይባቸው ሇኢንፍራስትራክቸር ግንባታ አገልግሎት የሚሠጡ ማሽነሪዎች በዘርፉ እጥረት እንዳይፈጠር የገበያ ክፍተትን መሙላት የሚያስችል ስራዎችን ሇማከናወን የተቋቋመ ነው፡፡

በዚህም መሠረት ይህን ተልዕኮ ሇመወጣት በሦስት ሳይቶች የተሇያዩ ቁመና እና የHorse Power ያላቸው ማሽነሪዎች ሇመገጣጠምና ሇማምረት እንዲቻል ሇማቋቋም የሚያስችለ ስራዎች የተሰሩ ሲሆን ኢንዱስትሪው ሦስት (03) ሳይቶች ያለት  ሲሆን እነሱም በ ደ/ብርሃን ከባድ ማሽነሪ መገጣጠሚያና ማምረቻ ፋብሪካ፣ ውቅሮ ከፍተኛና መካከሇኛ ማሽነሪ ማምረቻና መገጣጠሚያ ፋብሪካ እንዲሁም ሳሪስ የሚገኘው የኢንጅነሪንግ ቱልስ ፋብሪካ ይገኛለ፡፡

 

የፋብርካዎች የስራ ድርሻ

ደ/ብርሃን  የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ፋብሪካዎች፡- የተሇያዩ ማሽኖች ማሇትም ግሬደር፣ ዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ሎደር እና ሮሇር የመሳሰለትን ሇኮንስትራክስን አገልግሎት የሚውል Earth moving machine የተወሰኑ አካላትን የመገጣጣም ሥራ እንዲሁም የተሇያዩ ፕላንቶች ማትሇም ሇመንገድ ስራ አገልግሎት ግብዓት ማምረቻ እንዲሁም ሇግንባታ የሚያገሇግል እንደ ክሬቸር ፕላንት፣ ኮንክሪት ባቺንግ ፕላንት የማረት ስራ የተሠራበት እና አሁንም ተጨማሪ ምርቶች እየተመረተ ይገኛል፡፡ ተሰርቷል

ፎርም ወርክ ስካፎልድንግ ፋብሪካ ፡-ዘመናዊ የግንባታ ስራዎች አስፈላጊ የሆኑ የግንባታ ኢኩፕመንት በማምረት ዘመናዊ የግንባታ አሰራሮች እንዲኖሩ የሚያደርግ የቴክኖሎጂ አቅምን በማዳበር የግንባታ ስራዎች ቀልጣፋና የጥራት ደረጃዎችን ማሳደግ ይሆናል፡፡

በሣርስ ኢንጅነሪንግ ቱልስ ፋብሪካ፡- ደግሞ የተሇያዩ ምርቶች ዲስፕሌ እና የተሇያዩ ማሽኖችና ፕላንቶች ማትሇም ሇመንገድ ስራ አገልግሎት ግብዓት ማምረቻ እንዲሁም ሇግንባታ የሚያገሇግል እንደ ክሬቸር ፕላንት፣ ኮንክሪት ባቺንግ ፕላንት የጥገና እና የኢሬክሽን ቴሰቲንግ ስራ እየተሠራበት ይገኛል፡፡

በትግራይ ክልል በውቅሮ  የኮንስትራክሽን ማሽነሪ አካላት ማምረቻ ፋብሪካ፡- አነስተኛ አቅም ያላቸው ማሽነሪዎች በማመረት በሃገር ውስጥ የኮንስትራክሽን ዘርፍን ማዘመን የስራ ቅልጥፍና ማሳደግ ሲሆን እስካሁን ድረስ በፕሮጀክት ፌዝ ላይ ይገኛል፡፡

የምናመርታቸው ምርቶች

  • ድንጋይ መፍጫ ፕላንት
  • ኮኒኪሪት ባቺግ ፕላንት
  • የፎርም ወርክ እና እስካፎልዲግ ምርት
  • ባሇ ጎማ ሎደር ማሽን
  • በደንበኛ ፍላጎት መሰረት ተደርጎ የተመረቱ ማሽኖች
  • ሇሸንኮራ አገዳ ማጫኛ የሚያገሇግል

በአጠቃላይ ኢንዱስትሪው በተቋቋመ ጥቂት ጊዜ ማሇትም ወደ 9 ዓመት ቢሆንም ባሳሇፉት ጊዜያቶች ውስጥ የተሰሩ ሥራዎች 1784 የሚበልጡ የኮንስትራክስን ማሽነሪዎች ሲሆን በፕላንት ደረጃ ደግሞ 38 ይሆናል፡፡ በተጨማሪም የኢንዱትሪው የሰው ኃይል ከ60 ወደ 836 ቋሚ ሠራተኞችና  276       ያክል ኮንትራት ጊዜያዊ በጥቅለ 1112 ያደገበት በመሆኑ የሥራ አጥ ቁጥን በመቀነሱ የራሱን አስተዋፆ ያበረከተ ሲሆን አሁንም በደ/ብርሃን ከተማ ማህበራዊ ኃሇፊነት ከመወጣት አንፃር የተሇያዩ የደ/ብርሃን ቀበሌዎች እንዲሁም የእምነት ተቋማትን ማሽኖችን ሇመንገድ ስራዎች እንዲጠቀሙ ተደርጓል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *