የንግድ ሽርክናና የጄቪ ምስረታን ለማካሄድ ከተቋቋመው ኮሚቴ ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የንግድ ሽርክናና የጄ ቪ ምስረታን ለማካሄድ ከተቋቋመው ኮሚቴ ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡
የግሩፑ ዋና ስራ አስፈጻሚ የህግ አማካሪ ሰነዱን ለኮሚቴው አባላት አብራርተዋል፡፡
ሃገራዊ እቅድ፣የግሩፑ ራእይና እቅድ እንዲሁም የህግ ማእቀፎች ምን ይመስላሉ የሚለው ተብራርቷል፡፡
በሪፎርም ሂደት ውስጥ ከተለያዩ የውጭ ሃገራት ኩባንያዎች ጋር ምክክር ሲካሄድ መቆየቱና አሁን ዝርዝር ስራውን በኮሚቴዎች አማካኝነት መከናወን እንዳለበት ተገልጿል፡፡
ፍላጎታቸውን ያሳዩ የውጭ ኩባንያዎችም በዝርዝር ቀርበዋል፡፡…
ተጨማሪ ይመልከቱ
 
 
 
 
    •  

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *