የደም ልገሳ! “ደማችን ለመከላከያ ሠራዊታችን”

 
በኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና መሳሪያዎች ማምረቻ ኢንዱስትሪ ነሐሴ 27 2013 ዓ/ምየደም ልገሳ ተደረገ፡፡
“ደማችን ለመከላከያ ሠራዊታችን” በሚል መሪ ቃል ነው የደም ልገሳው የተካሄደው፡፡
የኢንዱስትሪ የማኔጅመንት አባላት እና ሰራተኞች ናቸው በመርሃ ግብሩ የተሳተፉት፡፡
በአሁኑ ሰአትም ለአገር መከላከያ ሰራዊት ሁለ ገብ ድጋፍ ለማድረግ እንቅስቃሴዎች እየተካሄዱ ናቸው፡፡
 
 
 
 
 
 
 
+2
 
 
 
7
 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *