በኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኦፕሬሽን ዘርፍ በ2014 በጀት አቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡

በኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኦፕሬሽን ዘርፍ በ2014 በጀት አቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡
የእቅድ ውይይቱ የተካሄደው በግሩፑ ምርምርና ልማት እና የየኢንዱስትሪዎች ዲዛይንና ልማት የ2014 ስራዎች ላይ ሲሆን ዋና ዋና የትኩረት ነጥቦችም በኢንዱስትሪዎች መካከል ያለ የስራ ትስስር፤እሴት ጭማሪ እንዲሁም የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ በ6 ኢንዱሰትሪዎች ላይ ያደረገውን ጥናት ተከትሎ የተቀመጠው ምክረ-ሐሳብ እንዴት ይተግበር የሚሉ ጉዳዮች ሲሆኑ ውይይቱ የተመራው በግሩፑ ኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጂነር እንዳወቅ አብቴ መሆናቸው ታውቋል፡፡
 
 
 
 
 
 
 
 
26
 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *