በቢሾፍቱ የማነቃቂያ ፕሮግራም ተካሄደ፡፡

የ2013 በጀት አመት አፈፃፀም መዝጊያ፤የካይዘን ትግበራ ማሳያና የ2014 በጀት አመት ስራ ማነቃቂያ ላይ ትኩረት ያደረገ ፕሮግራም በቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ተካሄደ፡፡
በቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ አዳራሽ የተደረገው ዝግጅቱ የውስጥ እና የውጪ ደንበኞች ተሳትፈውበታል፡፡ የኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጂነር ሕይወት ሞሲሳ ፤ ኢንጂነር እንዳወቅ አብቴ የግሩፑ የኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ዋ/ስራ አስፈፃሚ እና ሌሎች የግሩፑ አመራሮች ፤የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ አመራሮችና መላው ሠራተኞች በፕሮግራሙ ታድመዋል፡፡
የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት ኢንተርፕራይዝ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ፤ሸገር ትራንስፖርት፤ የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲት…
ተጨማሪ ይመልከቱ
 
 
 
 
 
 
 
 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *