የኢትዮ – ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ማናጅመንት አባላት የመቄዶኒያ አረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከልን ጎበኙ።

 
የኢትዮ – ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ማናጅመንት አባላት የመቄዶኒያ አረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከልን ጎበኙ።
የግሩፑ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ኢንጂነር ሕይወት ሞሲሳ የማእከሉን በጎ ሥራ ሁሉም ባለው እውቀት፣ ጉልበትና ገንዘብ ሊያግዘው እንደሚገባ ተናገረዋል።ማሕበራዊ ሃላፊነትን ለመወጣት የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ እንዳለ በመግለፅ።
ግሩፑ የተለያዩ የመመገቢያ የፕላሥቲክ ቁሳቁሶችን ለማእከሉ አበርክቷል።
ቢኒያም በለጠ(ዶ/ር) የማእከሉ መሥራችና ዋና ሥራ አሥኪያጅ ለተደረገላቸው ስጦታ ምሥጋናቸውን በማቅረብ የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ መላው ማህበረሠብ ማእከሉን እንዲጎበኝ ጥሪ እቅርበዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *