አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ

አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ታህሳስ 20 ቀን 2014 አ.ም በጻፈው ደብዳቤ ሹመቱን አሳውቋል፡፡
አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ታህሳስ 19 ቀን 2014 አ.ም ነው ሹመቱ የተሰጣቸው፡፡
ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ለአምባሳደር ምስጋኑ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው ይመኛል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *