እንኳን ለሠራተኞች ቀን /ሜይ ዴይ/ አደረሳችሁ!!


በአለም አቀፍ ደረጃ ለ133ኛ ጊዜ በሃገራችን ደግሞ ለ47ኛ ጊዜ ” የሠራተኛዉ መደራጀት ለሠላም ለምርታማነትና ለኑሮ መሻሻል” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል።
የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ እና ማኔጅመንቱ ለመላው ለግሩፓችን ሰራተኞች መልካም በአል ተመኝተዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *