በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኤሌክትሮኒክስ ኢኩፕመንት ኢንዱስትሪ ጉብኝት ተደረገ

የገቢዎች ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በኢትዮኢንጂነሪንግ ግሩፕ ስር የሚገኘውን የኤሌክትሮኒክስ ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ጎበኙ፡፡ የግሩፑ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሕይወት ሞሲሳ(ኢንጂነር) ጉብኝቱን መርተዋል፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር…

View More በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኤሌክትሮኒክስ ኢኩፕመንት ኢንዱስትሪ ጉብኝት ተደረገ

በኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኦፕሬሽን ዘርፍ በ2014 በጀት አቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡

በኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኦፕሬሽን ዘርፍ በ2014 በጀት አቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ የእቅድ ውይይቱ የተካሄደው በግሩፑ ምርምርና ልማት እና የየኢንዱስትሪዎች ዲዛይንና ልማት የ2014 ስራዎች ላይ ሲሆን ዋና…

View More በኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኦፕሬሽን ዘርፍ በ2014 በጀት አቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡

የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የ2013 የበጀት አመት አፈጻጸም ሪፖርት ቀረበ

የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የ2013 የበጀት አመት አፈጻጸም ሪፖርት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀው መድረክ ላይ ቀረበ። ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ከሃብት ብክነት በመላቀቀ የአሰራር…

View More የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የ2013 የበጀት አመት አፈጻጸም ሪፖርት ቀረበ

በቢሾፍቱ የማነቃቂያ ፕሮግራም ተካሄደ፡፡

የ2013 በጀት አመት አፈፃፀም መዝጊያ፤የካይዘን ትግበራ ማሳያና የ2014 በጀት አመት ስራ ማነቃቂያ ላይ ትኩረት ያደረገ ፕሮግራም በቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ተካሄደ፡፡ በቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ…

View More በቢሾፍቱ የማነቃቂያ ፕሮግራም ተካሄደ፡፡

የንግድ ሽርክናና የጄቪ ምስረታን ለማካሄድ ከተቋቋመው ኮሚቴ ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የንግድ ሽርክናና የጄ ቪ ምስረታን ለማካሄድ ከተቋቋመው ኮሚቴ ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ የግሩፑ ዋና ስራ አስፈጻሚ የህግ አማካሪ ሰነዱን ለኮሚቴው አባላት አብራርተዋል፡፡ ሃገራዊ…

View More የንግድ ሽርክናና የጄቪ ምስረታን ለማካሄድ ከተቋቋመው ኮሚቴ ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡