ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ መልካም የደመራና የመስቀል በአል ይመኛል

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ለመላው የክርስተና እምነት ተከታይ ሰራተኞቹና ደንበኞቹ መልካም የደመራና የመስቀል በአል እየተመኘ፣ አመቱ የጤና፣ የስኬትና የብልጽግና እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡

View More ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ መልካም የደመራና የመስቀል በአል ይመኛል

ጂ አይ ኤስ ቢ ግሩፕ ከኢኢግ ኃላፊዎች ጋር ተወያየ

የአልጄሪያው ጂ አይ ኤስ ቢ ግሩፕ ሃላፊዎች ከኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የስራ ሃላፊዎች ጋር በዋናው መስሪያ ቤት ተወያዩ፡፡በዛሬው እለት በተደረገው ምክክር ባለሃብቶቹ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የእውቀት…

View More ጂ አይ ኤስ ቢ ግሩፕ ከኢኢግ ኃላፊዎች ጋር ተወያየ

“ነጩ ፖስታ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት” የፊርማ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ተካሄደ

መስከረም 12, 2014 ዓ/ም በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ “የነጩ ፖስታ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት” የፊርማ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡በዛሬው እለት በተካሄደው መርሀ ግብር የዘጠኙ ኢንዱስትሪዎችና የዋና…

View More “ነጩ ፖስታ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት” የፊርማ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ተካሄደ

የሰራተኛ ማህበር ተመሰረተ፡፡

የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ መሰረታዊ የሰራተኛ ማህበር ተመሰረተ፡፡በግሩፑ ህጋዊ ሰውነት ያለው ጠንካራ መሰረታዊ ማህበር እንዲመሰረት ሰፊ እንቅስቃሴዎች ሲካሄዱ ቆይተዋል፡፡በዛሬው እለት በኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፈደሬሽን አመቻችነት በተካሄደ…

View More የሰራተኛ ማህበር ተመሰረተ፡፡

ኢኢግ ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ ጋር ስምምነት ተፈራረመ

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ ጋር የሲስተም ሰርተፊኬሽን ወይም ISO 9001:2015 ማግኘት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ፡ስምምነቱ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ስር በሚገኙት በቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስት፣በፓወር…

View More ኢኢግ ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ ጋር ስምምነት ተፈራረመ

የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ፡፡

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ከትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ስምምነቱ የተለያየ ሞዴል ያላቸውን ኮምፒውተሮች ለማምረት ያለመ ነው፡፡ድርጅቱ ለተማሪዎች፣ለመመህራንና ለተለያዩ የትምህርት ባለድርሻ አካላትን በኤሌክትሮኒክስ…

View More የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ፡፡

የአልጄሪያው ጂ አይ ኤስ ቢ ግሩፕ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ጉብኝት አካሄደ

ጂ አይ ኤስ ቢ በኢነርጂ፣ በኬብል፣በትራንስፎርመር ምርት፣በፕላስቲክ፣በሶላርና በልዩ ልዩ ዘርፎች ላይ የተሰማራ ነው፡፡ኩባንያው በዘርፉ የረጅም አመት ልምድ ያለውን ምርቱን ለአፍሪካና ለአውሮፓ ገበያ እያቀረበ ይገኛል፡፡የኢትዮ ኢንጂነሪንግ…

View More የአልጄሪያው ጂ አይ ኤስ ቢ ግሩፕ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ጉብኝት አካሄደ

የዋና ሥራ አስፈፃሚ መልዕክት

ተቋማችን ኢትዮ–ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ለሃገራችን ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት የሆነውን የአምራች ዘርፉን ለመምራትና ለመደገፍ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡ በብረታ ብረት፣ በኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ፣ በግብርና ማሽኖች፣በአውቶሞቲቭ፣ በኮንስትራክሽን ማሽኖች እንዲሁም…

View More የዋና ሥራ አስፈፃሚ መልዕክት

ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ተደረገ

የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የዋና መስሪያ ቤት ሠራተኞች ለአገር መከላከያ ሠራዊት የአንድ ወር ደመወዛቸውን ድጋፍ አደረጉ፡፡ ሰራተኞቹ ባደረጉት ውይይት በአንድ አመት ተከፍሎ የሚጠናቀቅ የአንድ ወር ደመወዛቸውን…

View More ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ተደረገ