መልካም የገና በአል ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የገና በአል እንዲሆንላችሁ ይመኛል!!በአሉ የሰላም፣የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!! መልካም በአል!!