የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ማኔጅመንት በግሩፑ ስር ለሚገኙ መላው የእስልምና እምነት ተከታዮችና ለመላው የሃገራችን የእምነቱ ተከታዮች እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሠላም፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል!!መልካም በዓል!!