በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ  የN7 ፒክ አፕ ሞዴል ተሽከርካሪ ለገበያ ሊያቀርብ ነው፡፡

በተያዘው 2017 ዓ/ም በጀት አመት የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ሁለት መቶ ሃምሳ (250)የN7 ፒክ አፕ ሞዴል ተሽከርካሪ ለማምረት እቅድ ተይዞ እየተሰራ ነው፡፡
ከዚህ እቅድ ውስጥ በመጀመሪያ ዙር ሰላሳ ዘጠኝ/39/ ፒክ አፕ ገጣጥሞ ለደንበኞቹ ለማቅረብ የምርት ግብዓት አስገብቷል። አዲሱ የN7 ፒክ አፕ ሞዴል ተሽከርካሪ የዘመኑ የመጨረሻ ምርት እና ዘመናዊ ቴክኖሎጂ መሆኑ ታውቋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *