ራዕይ
- 2022 ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ጉሩፕን የሚተማመኑበት አምራች እና የዘርፉ የልህቀት ምህዋር ማድረግ
ተልዕኮ
- የአምራች ኢንዳስትሪው እና የአገልግሎት ዘርፉን እድገት የሚያፋጥኑ ቴክኖሎጂዎችን ማበልፀግና ማስተላለፍ
- ከፍተኛ የገበያ ክፍተት ያስከተሉ፣ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ የሚጠይቁ እና ለሀገራዊ የኢኮኖሚ ልማት ከፍተኛ ሚና ያላቸውን ገቢ ምርቶች በሀገር ውስጥ እያመረቱ መተካት
- የማምረቻና አገልግሎት መስጫ ፕላንቶችን ዲዛይን ማድረግ፣ ማምረት፣ መገንባት፣ ማደስ እና ማሻሻል
- የምናመርታቸውን ምርቶችና የምንሰጣቸውን አግልግሎቶችን ለውጭ ገበያ ተደራሽ በማድረግ
እሴት
- ደንበኛ ተኮርነት
- ጥራት
- ታማኝነት
- ቅልጥፍና
- ኢኖቬሽን
- ውጤታማነት
- ቡድን ስራ