Jan 28 ጥር 19/2018 ዓ/ም(ኢኢግ) የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የስራ አመራር ቦርድ የግሩፑን የ2018 ዓ.ም የ6 ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ገመገመ፡፡