Feb 20 የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕን የፋይናንስ ሪፖርት በማጠናቀቅ ለኦዲት ለማቅረብ እየተሰራ ያለው ስራ አበረታች መሆኑን የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡