Oct 30 በአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ የተመራ ልዑካን ቡድን በአዲስ ማሽን መለዋወጫና ማምረቻ ኢንዱስትሪ ስር የሚገኘውን የአዋሽ ፍሬን ሸራ ፋብሪካን ጎበኘ።
Apr 20 የኢትዮ – ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ማኔጅመንት የእስልምና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ የግሩፑ ሠራተኞች እና በመላ ሃገሪቱ ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም የዒድ አል ፈጥር በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል!!መልካም በዓል !!