Oct 30 ኢኢግ (ጥቅምት 19 ቀን 2017 ዓ.ም) የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ስራ አመራር ቦርድ አባላት የግሩፑን የ2017 ዓ.ም 1ኛ ሩብ አመት አፈጻጸም ላይ ተወያዩ፡፡
Oct 17 ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ፣ ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት እና ዩቶንግ ኩባንያ የፐብሊክ ትራንስፖርት አውቶብሶች በፍጥነት በሚመረቱበት ሁኔታ ላይ ውይይት አካሄዱ፡፡
Aug 02 ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በደቡብ ኢትዮጵያ በጎፋ ዞን በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ ምክንያት የተጎዱ ዜጎችን ለማቋቋም የሚያስችል 2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አበረከተ ፡፡