እንኳን ለአምራችነት ቀን አደረሳችሁ!

እንኳን ለአምራችነት ቀን አደረሳችሁ!በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአምራችነት ቀን በድምቀት ተከበረ።ጷጉሜ 4/2015 ዓ.ም(ሀይሌ ግራንድ ሆቴል)በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ “ኢትዮጵያ የራሷ ብራንድ ይገባታል!” በሚል መሪ ቃል የምክክርና ኤግዚቢሽን…

View More እንኳን ለአምራችነት ቀን አደረሳችሁ!

የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በ2015 የበጀት አመት አበረታች ውጤት ማስመዝገቡን የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ ገለጹ፡፡

የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በ2015 የበጀት አመት አበረታች ውጤት ማስመዝገቡን የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ ገለጹ፡፡በዛሬው እለት በኢንዱስትሪው የ2015 ዓ.ም አፈፃፀም…

View More የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በ2015 የበጀት አመት አበረታች ውጤት ማስመዝገቡን የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ ገለጹ፡፡

የአዳማ ግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ግሩፑ የተሻለ አፈፃፀም እንዲያስመዘግብ የላቀ ሚና እንደተጫዋተ ተገለፀ።

የአዳማ ግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ግሩፑ የተሻለ አፈፃፀም እንዲያስመዘግብ የላቀ ሚና እንደተጫዋተ ተገለፀ።ነሐሴ 22/2015 ዓ.ም(አዳማ)የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ ግሩፑ የተሻለ…

View More የአዳማ ግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ግሩፑ የተሻለ አፈፃፀም እንዲያስመዘግብ የላቀ ሚና እንደተጫዋተ ተገለፀ።

በግሩፑ የ2015 በጀት አመት አፈጻጸምና በ2016 በጀት አመት እቅድ ላይ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር እና የማኔጅመንት አባላት በተገኙበት ውይይት ተካሂዷል፡፡

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በተጠናቀቀው በ2015 የበጀት አመት ትርፍ ማስመዝገብ መጀመሩ ተቋሙ ተስፋ ሰጪ ጎዳና ላይ እንደሚገኝ የሚያሳይ መሆኑን የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር…

View More በግሩፑ የ2015 በጀት አመት አፈጻጸምና በ2016 በጀት አመት እቅድ ላይ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር እና የማኔጅመንት አባላት በተገኙበት ውይይት ተካሂዷል፡፡

በ2016 በጀት አመት የተያዘው እቅድ እንዲሳካ አመራሩና መላው ሰራተኛ ርብርብ ማድረግ እንደሚጠበቅበት ዋና ስራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ አሳሰቡ፡፡

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በ2016 በጀት አመት የተያዘው እቅድ እንዲሳካ አመራሩና መላው ሰራተኛ ርብርብ ማድረግ እንደሚጠበቅበት የግሩፑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ አሳሰቡ፡፡በዛሬው እለት የግሩፑ…

View More በ2016 በጀት አመት የተያዘው እቅድ እንዲሳካ አመራሩና መላው ሰራተኛ ርብርብ ማድረግ እንደሚጠበቅበት ዋና ስራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ አሳሰቡ፡፡

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የመንግስት ልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ባዘጋጀው የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ላይ ተሳተፈ።

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የመንግስት ልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር  ባዘጋጀው የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ላይ ተሳተፈ።ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (ሞጆ)የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ…

View More ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የመንግስት ልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ባዘጋጀው የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ላይ ተሳተፈ።

የግሩፑ ማኔጅመንት የ2015 አ.ም አፈጻጸም እና የ2016 አ.ም እቅድ ላይ ውይይት አካሄደ፡፡

የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ማኔጅመንት በግሩፑ የ2015 አ.ም አፈጻጸም ላይ እና በ2016አ.ም እቅድ ላይ ውይይት አካሄደ፡፡በተጠናቀቀው የበጀት አመት በምርት፣በፋይናንስ በሪፎርም ስራዎችና በተለያዩ አፈጻጸሞች ከቀደሙት አመታት ጋር…

View More የግሩፑ ማኔጅመንት የ2015 አ.ም አፈጻጸም እና የ2016 አ.ም እቅድ ላይ ውይይት አካሄደ፡፡

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኤሌክትሪክ ባሶችን ለማምረት የሚስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ከቻይናው ሺያሚን ኪንግ ሎንግ ዩናይትድ አውቶሞቲቭ ኢንዳስትሪ ኩባንያ ጋር ተፈራረመ፡፡

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኤሌክትሪክ ባሶችን ለማምረት የሚስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ከቻይናው ሺያሚን ኪንግ ሎንግ ዩናይትድ አውቶሞቲቭ ኢንዳስትሪ ኩባንያ ጋር ተፈራረመ፡፡ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ…

View More ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኤሌክትሪክ ባሶችን ለማምረት የሚስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ከቻይናው ሺያሚን ኪንግ ሎንግ ዩናይትድ አውቶሞቲቭ ኢንዳስትሪ ኩባንያ ጋር ተፈራረመ፡፡

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ከኪሳራ በመውጣት ወደ ትርፍማነት መምጣቱ ተገለፀ::

ሐምሌ13/2015 ዓ.ም(ደብረብርሃን )የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ከነበረበት ኪሳራ በመውጣት ወደ ትርፍ ተመልሷል ሲሉ የኢንዱስትሪው ዋና ስራ አስኪያጅ ኢ/ር ረድኤት አባተ ገልፀዋል።በዛሬው እለት ኢንዱስትሪው የ2015 ዓ.ም…

View More በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ከኪሳራ በመውጣት ወደ ትርፍማነት መምጣቱ ተገለፀ::

በኢትዮ ኢንጂነሪግ ግሩፕ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ተካሄደ።

ሐምሌ/10/2015 ዓ.ም (ኢኢግ)የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋናው መስሪያ ቤት፣ኤሌክትሮኒክስ ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ፣አዲስማሽን መለዋወጫና ማምረቻ ኢንዱስትሪ እና ኢትዮ ፕላስቲክ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በጋራ በመሆን በዛሬው እለት ችግኝ የመትከል…

View More በኢትዮ ኢንጂነሪግ ግሩፕ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ተካሄደ።