Dec 14 ታህሳስ 2/2018 አ.ም (ኢኢግ) ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕና ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ግንኙነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የሚያስችል ውይይይትና የስራ ጉብኝት አካሄዱ፡፡
Dec 10 ህዳር 30/2018ዓ/ም(ኢኢግ) የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኢንዱስትሪዎች የገበያ ድርሻ፣ የደንበኞች እርካታ እና የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ላይ የተደረገ ጥናት ቀረበ።በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጥናቱ ቀርቧል።
Dec 03 ጥቅምት 12/2018 ዓ/ም(ኢኢግ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ አባላት የግሩፑ ዋና መ/ቤት በመገኘት አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ ላይ የመስክ ምልከታ አካሄዱ።
Dec 03 መስከረም 19/2018 አ.ም(ኢኢግ) ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕና ኦሞ አዲስ አግሪፕላትፎርም በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
Dec 03 ኢኢግ(መስከረም 13፣2018) አ.ምኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር ላሰለጠናቸው ባለሙያዎች የእውቅና መርሃ ግብር አካሄደ፡፡
Dec 03 ጳጉሜን 1/2017 ዓ.ም (ኢኢግ) የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ አመራርና ሠራተኞች የ2018 አዲስ አመት የማነቃቂያ፣ የዕውቅናና የውይይት መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡
Dec 03 ኢኢግ (ነሐሴ 21/ 2017 ዓ.ም) የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ስራ አመራር ቦርድ በግሩፑ ስር የሚገኘውን የአዳማ ግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪን ጎበኘ፡፡
Dec 03 ነሀሴ 6/ 2017 ዓ.ም (ኢኢግ) በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ የውሀና ኢነርጂ ሚኒስቴር ባዘጋጀው ኢግዚቢሽን ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡
Dec 03 ሀምሌ 24 2017ዓ/ም (ኢኢግ) የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ አመራርና ሰራተኞች 700 ሚሊዮን ችግኝ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ተሳተፉ።