Dec 03 ሰኔ 23 2017 ዓ/ም (ኢኢግ) ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ አዲስ ለተመደቡ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚዎች አቀባበልና ግሩፕን ሲያገለግሉ ለቆዩ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚዎች የሽኝት መርሀ ግብር አካሄደ፡፡
Feb 28 የካቲት 18/2017 ዓ.ም (ኢ.ኢ.ግ) ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ትርፋማነቱን እያስቀጠለ መምጣቱ የሚበረታታ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ገለጸ፡፡የግሩፑ የ2017 በጀት አመት የመጀመሪያ የስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ተካሂዷል፡፡
Feb 10 ኢኢግ (የካቲት 03/ 2017 ዓ.ም) በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአዳማ ግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ዘመናዊ የዋይ. ቲ. ኦ ትራክተሮችን ለመገጣጠም የሚያችለውን ግብአት አስገባ፡፡
Dec 21 የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የስቶር ካይዘን ትግበራ ማጠቃለያ እና የአዳማ ግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የጥራት ስራ አመራር ስርዓት (QMS- ISO 9001:2015) ትግበራ ዕውቅና እና ሽልማት መርሀ-ግብር ተካሄደ፡፡
Nov 21 ህዳር 11 ቀን 2017 አ.ም(ኢኢግ) ኢኢግኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በ2017 አ.ም 1ኛ ሩብ አመት ያስመዘገበው ውጤት ተስፋ ሰጪ መሆኑን የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር አሰታወቀ፡፡