Feb 03 ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ እና ‘ለሁሉም የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች በጎ አድራጎት (ካፔድ) ማህበር’ የአካል ጉዳተኞች መገልገያ መሳሪያዎች ላይ በጋራ ለመስራት የሚይስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
Feb 03 የኢትዮ ኢነጂነሪንግ ግሩፕ ዋና መ/ቤትና በግሩፑ ስር የሚገኘው የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የጥራት ስራ አመራር ስርአት ISO 9001:2015 (Quality Management System) ትግበራ እውቅና አገኙ፡
Jan 31 ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ እና ሃገር በቀሉ ፍራንኮን ኢቲ አውቶሞቲቭ ኢንጂነሪንግ በአውቶሞቲቭ ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
Jan 17 ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ወደ ዘመናዊ አሰራር ለመግባት የሚያስችለውን የኢ.አር.ፒ ሲስተም ለመዘረጋት ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር የውል ስምምነት ተፈራረመ፡፡
Dec 08 ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በማፋክቸሪንግ ዘርፍ ያለው አቅም ለሃገሪቱ ትልቅ ተስፋ የሚሰጥ መሆኑን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማኔጅመንት አባለት ገለጹ፡፡