Oct 30 በአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ የተመራ ልዑካን ቡድን በአዲስ ማሽን መለዋወጫና ማምረቻ ኢንዱስትሪ ስር የሚገኘውን የአዋሽ ፍሬን ሸራ ፋብሪካን ጎበኘ።
Aug 31 የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በ2015 የበጀት አመት አበረታች ውጤት ማስመዝገቡን የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ ገለጹ፡፡
Aug 24 በግሩፑ የ2015 በጀት አመት አፈጻጸምና በ2016 በጀት አመት እቅድ ላይ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር እና የማኔጅመንት አባላት በተገኙበት ውይይት ተካሂዷል፡፡